በ2014 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የተቋሙ ሰራተኞችና አመራሮች በተገኙበት ውይይት ተደረገ፡፡

ሲቪል መማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ በተቋሙ ሰራተኞችና አመራሮች ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በእለቱ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ እና ምክትል ዋና ዳይሬከተር አቶ ፋሲካው ሞላ ተገኝተዋል፡፡ ውይይቱን በንግግር ያስጀመሩት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ በ2013 በጀት አመት የታዩ ክፍተቶችን በመለየት የማስተካከል ስራ ለመስራት፤ …

በ2014 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የተቋሙ ሰራተኞችና አመራሮች በተገኙበት ውይይት ተደረገ፡፡ Read More »